…Radio

ESAT Radio Wed 22 Jun 2016

ኢሳት ሬዲዮ -በሻሸመኔ ባልታወቀ ምክንያት ሰዎች እየተገደሉ ነው። ባለፉት ቀናት ከ8በላይ ሰዎች በተመሳሳይ አገዳደል ሞተው መገኘታቸው ነዋሪውን ስጋት ላይ ጥሏል።…

9 years ago