Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ታህሳስ 12 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በመንግስት ላይ የሚያደርጉት ተቃውሞ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ መንግስት ስደተኞችን በማስፈራራት ድጋፍ ለማግኘት እየሞከረ ነው ተባለ የመለስ መንግስት በፖለቲካው መስክ እንቅስቃሴ ያደርጋሉ የተባሉ ስደተኞችን ሰነድ ለመንግስታት የውጭ አገር መስሪያቤቶች በመላክ ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ለማድረግ አዲስ ስልት ቀይሷል። በጀርመን አገር አከን…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ታህሳስ 11 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የዛሬ 20 አመት ፣ የሲያድ ባሬ መንግስት እንደተገረሰሰ የሶማሊያ የጎሳ መሪዎች አገሪቱን ለብተና የዳረገ ጦርነት አካሄዱ፣ ጦርነቱም እስከ ዛሬ ቀጥሎ ህልቆ መሳፍርት ሶማሊያውያን ተገደሉ፣ ተሰደዱ። ጦርነት ለአንዱ ሰርግ ይሆንለታል ለሌላው ደግሞ ተስካር ይሆንበታል እንደሚባለው፣ በሶማሊያ ጦርነት ከፍተኛ ትርፍ በማጋበስ ላይ የሚገኙ ጎረቤት አገሮች…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ታህሳስ 11 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የኢህአዴግ መንግሥት በእነ አንዷለም አራጌ የክስ መዝገብ በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው በሀገር ውስጥና በውጭ አገራት የሚኖሩ 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላትና ጋዜጠኞች ላይ 30ኛውን ምሥክር ማክሰኞ ከሰዓት በኋላ አቀረበ፡፡ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ሦስተኛ ወንጀል ችሎት ዐቃቤ- ሕግ የድምጽ፣ የምሥል እና የሠነድ ማስረጃዎችን እንዲያቀርብ ለሃሙስ…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ታህሳስ 11 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ጋዜጠኛ ማርቲን ሽብዬ እና ጆሀን ፐርሰን በሶማሌ ክልል ውስጥ እየተንቀሳቀሰ ያለው የስዊድን ነዳጅ ፈላጊ ኩባንያ፤ እነሱ እንዳሉት ፦በአካባቢው ነዋሪዎችና በሰራተኞች ላይ የሰብዓዊ መብት ጥሰት መፈጸምና አለመፈፀሙን ለማጣራት” ፤ ከኦጋዴ ነፃ አውጭ ግንባር ተዋጊዎች ጋር በመሆን ድንበር አሳሰብረው ወደ ክልሉ ለመግባት ሲሞክሩ በኢትዮጵያ ወታደሮች ቆስለው…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ታህሳስ 09 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:- የአቶ መለስ ዜናዊ መንግስት በሽብርተኝነት ወንጀል በከሰሳቸው 24 የፖለቲካ ፓርቲ አመራር አባላት፣ ጋዜጠኞች እና ነፃ አሳቢ ዜጎች ላይ ዋና- ዋና ምሥክሮቼ ናቸው ያላቸውን 9 የኢቲቪ አኬልዳማ ፕሮፓጋንዳ ላይ ተሳታፊ የነበሩ ሰዎችን ሰኞ ታህሳስ 8 ቀን 2004 ዓም አቀረበ፡፡ የፍርድ ቤት ምንጮቻችን ለሪፖርተራችን እንደገለጹት…