Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሀይል ተፈናቅለው በፍኖተሰላም እና ቻግኒ ከተሞች ሰፍረው የነበሩ ከ8 ሺ ያላነሱ የአማራ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን ባሳደሩት ጫና ወደ መጡበት አካባቢ እንዲመለሱ ቢደረግም፣ በአካባቢው ያጋጠማቸው ያልጠበቁትና በህይወት የመቆየታቸውን ነገር አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። መሬት ያላቸው ተወላጆች ተመላሽ…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ህዝቡ በዘንድሮው የአካባቢና የወረዳ ምርጫ ህዝቡ ኢህአዴግን ለመቃወም እንደተጠቀመበት ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን፣ መልእከቶቹ ግን ለኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችም የህዝቡን ጥያቄ እንዲሰሙ የሚያመለክቱ መሆናቸውን ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች እና አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል። በደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ለሲዳማ ህዝብ አስተዳደራዊ መብቶች የሚታገለው ሲአን ለኢሳት እንደገለጸው ከዘንድሮው ምርጫ ራሱን ካገለለ በሁዋላ በገዢው ፓርቲ የሚደርስበት ወከባ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። ድርጅቱ እንደገለጸው በትናንትናው እለት አራት አባሎቹ በቡርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው በእስራት እንዲቀጡ ተፈርዶባቸዋል። አቶ ወገሳ ጭቆ በአራት ወራት እስራትና 500 ብር…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ድርጅቱ ለኢሳት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከመንግስት የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ ወታደራዊ የበላይነትን አግኝቷል። አርበኞች ግንባር በሚያዚያ 8፣ 2005 ዓ.ም በመንግስት የፈጥኖ ደራሽ ሀይል ላይ በከፈተው የማጥቃት እርምጃ…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ለኢሳት የተላከው መረጃ እንደሚያመለክተው ከወረዳ ጥያቄና ከመልካም አስተዳደርና ፍትህ ጋር በተያያዘ በዳውሮ ዞን በዋካ ከተማ ከሁለት አመት በፊት የተጀመረውን እንቅስቃሴ ተከትሎ መንግስት ለዋካ እና ለተርጫ የወረዳ ከተማ ማእከልነት በመስጠት ችግሩን ለማብረድ ቢሞክርም፣ ህዝቡን ለአመጽ አነሳስተዋል የተባሉትን ግለሰቦች በማሰሩ ሌላ ችግር እየፈጠረ…