Home » Archives by category » የኢሳት አማርኛ ዜና (Page 2)

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች ግንባር ሰራዊት በዋልድባ አካባቢ ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ

ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ድርጅቱ ለኢሳት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው ልዩ ስሙ ሰቋር እና አምቦ ጠበል በተባለ ቦታ በተከታታይ ሁለት ቀናት ከመንግስት የፈጥኖ ደራሽ ጋር ባደረገው የፊት ለፊት ውጊያ ወታደራዊ የበላይነትን አግኝቷል። አርበኞች ግንባር በሚያዚያ 8፣ 2005 ዓ.ም በመንግስት የፈጥኖ ደራሽ ሀይል ላይ በከፈተው የማጥቃት እርምጃ…

ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱ የአማራ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ታወቀ

ወደ ቤንሻንጉል ጉሙዝ የተመለሱ የአማራ ተፈናቃዮች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ ታወቀ

ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ከቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሀይል ተፈናቅለው በፍኖተሰላም እና ቻግኒ ከተሞች ሰፍረው የነበሩ ከ8 ሺ ያላነሱ የአማራ ተወላጆች ኢትዮጵያውያን ባሳደሩት ጫና ወደ መጡበት አካባቢ እንዲመለሱ ቢደረግም፣ በአካባቢው ያጋጠማቸው ያልጠበቁትና በህይወት የመቆየታቸውን ነገር አደጋ ላይ የሚጥል መሆኑን ያነጋገርናቸው ሰዎች ገልጸዋል። መሬት ያላቸው ተወላጆች ተመላሽ…

የዘንድሮው ምርጫ ለኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን ለተቃዋሚዎችም መልእክት ያስተላለፈ ነበር ተባለ

የዘንድሮው ምርጫ ለኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን ለተቃዋሚዎችም መልእክት ያስተላለፈ ነበር ተባለ

ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ህዝቡ በዘንድሮው የአካባቢና የወረዳ ምርጫ ህዝቡ ኢህአዴግን ለመቃወም እንደተጠቀመበት ከተለያዩ አካባቢዎች ያሰባሰብናቸው መረጃዎች የሚጠቁሙ ሲሆን፣ መልእከቶቹ ግን ለኢህአዴግ ብቻ ሳይሆን ተቃዋሚዎችም የህዝቡን ጥያቄ እንዲሰሙ የሚያመለክቱ መሆናቸውን ያነጋገርናቸው የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች እና አስተያየት ሰጪዎች ተናግረዋል። በደቡብ ኦሞ ዞን የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ህብረት…

ሲአን አባሎቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ

ሲአን አባሎቹ እንደታሰሩበት አስታወቀ

ሚያዚያ ፲፩ (አስራ አንድ) ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና:- ለሲዳማ ህዝብ አስተዳደራዊ መብቶች የሚታገለው ሲአን ለኢሳት እንደገለጸው ከዘንድሮው ምርጫ ራሱን ካገለለ በሁዋላ በገዢው ፓርቲ የሚደርስበት ወከባ ተጠናክሮ ቀጥሎአል። ድርጅቱ እንደገለጸው በትናንትናው እለት አራት አባሎቹ በቡርሳ ወረዳ ፍርድ ቤት ቀርበው በእስራት እንዲቀጡ ተፈርዶባቸዋል። አቶ ወገሳ ጭቆ በአራት ወራት እስራትና 500 ብር…