Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
የካቲት 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-መሰረቱን በርሊን/ ጀርመን ያደረገዉ የኢትዮጵያ የፖለቲካ እስረኞች የትብብር ኮሚቴ Solidarity Committee for Ethiopian Political Prisoners (SOCEPP) የሱዳን መንግስት በአገሩ የሚገኙ የፖለቲካ ስደተኞችን አሰገድዶ ወደ ኢትዮጵያ ለመመለስ በተጠናከረ ሁኔታ በመፈፀም ላይ ያለዉ ተግባር አለም አቀፍ ድንጋጌን የሚጥስ መሆኑን መግለፁን ኦል አፍሪካን ኒዉስ ዘገበ። የሱዳን መንግስት…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
የካቲት 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በህዝብ አመፅ ከስልጣን የተባረሩት የየመኑ የቀድሞ ፕሬዝዳንት አሊ አብደላ ሳላህ በኢትዮጵያ ጥገኝነት የመጠየቅ ሃሳብ እንዳላቸዉ ረዳቶቻቸዉ ገለፁ ጥቂት ዘመዶቻቸዉ እንዳደረጉት ሁሉ ኦማንን እና የተባበሩት አረብ ኢምሬትስን ለመሳሰሉ አገሮች የጥገኝነት ጥያቄ ያቀርባሉ ተብለዉ ይጠረጠሩ የነበሩት የየመን የቀድሞ አምባገነን ፕሬዝዳንት አሊ አብደላ ሳላህ ለጥገኝነት ጥያቄያቸዉ የሚያስቧት…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
የካቲት 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ኢትዮጵያ የምስራቅና የደቡባዊ አፍሪቃ የንግድ ቀጣና የጋራ ገበያ /ኮሜሳ / ነፃ የንግድ ቀጣናዉ አባል ስለምትሆንበት ሁኔታ በቅርቡ በተደረገ ጥናት የአገሪቱ የማምረቻ ኢንዱስትሪ አለም አቀፍ ተወዳዳሪ የመሆን አቅም እንደሌለዉና መሻሻል እንደማይታይበት ፎርቹን ጋዜጣ ገለፀ። ኮሜሳ ወጪዉን በሸፈነዉና የፋይናንስና የኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ያስተናበረዉን ጥናት ያካሄደዉ መሰረቱን…
Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone
የካቲት 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የቀድሞ መከላከያ ሚንስትር ና የህወሓት መስራች የሆኑት የአቶ ስዬ አብርሃ የሶስት ጊዜ ታናሽ ወንድም የሆነው ታጋይ ፍሰሃ አብረሃ ዛሬ ሌሊት ህይወቱ አለፈ፡፡ ፍሰሃ ከ1971 ዓ.ም ጀምሮ የህወሃት ታጋይ የነበረ ሲሆን፤ ከመንግስት ለውጥ በኋላ በተንቤን አውራጃ የሀገረ ሰላም አስተዳዳሪ ሆኖ ሰርቷል። በ1993ዓ.ም የተከሰተውን የህወሓት ክፍፍል…

…