Home » 2012 » January (Page 3)

የፌደራል ፖሊስ አባላት ስራቸውን በገፍ መልቀቅ ያሳሰበው መንግስት ጥለው የሚጠፉ ፖሊሶችን ማሰር ጀመረ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 20 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ከታማኝ የፌደራል ፖሊስ ምንጮች ባገኘነው መረጃ በመላ አገሪቱ የሚገኙ በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላት ስራቸውን እየለቀቁ ነው። ባለፈው ወር ብቻ ከ100 በላይ የፌደራል ፖሊስ አባላት ስራ መልቀቃቸው ያስደነገጠው መንግስት፣ ያለፈቃድ ጥለው የሚጠፉትን እያደነ በማሰር ላይ ነው። ምንም እንኳ በትክክል የታሰሩ ፖሊሶችን ቁጥር ማግኘት ባይቻልም፣ በእየ…

የሶማሊንና የኦሮሚያን የክልል መንግስታት እያወዛገበ ያለው የሞያሌን ከተማ እና አካባቢውን አስተዳደር በፌደራል መንግስቱ ስር ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ

የሶማሊንና የኦሮሚያን የክልል መንግስታት እያወዛገበ ያለው የሞያሌን ከተማ እና አካባቢውን አስተዳደር በፌደራል መንግስቱ ስር ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 20 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የሶማሊንና የኦሮሚያን የክልል መንግስታት እያወዛገበ ያለውና በጸጥታ መደፍረስ ምክንያት በርካታ ዜጎች ለሞትና ለስደት የሚዳረጉበትን የሞያሌን ከተማ እና አካባቢውን አስተዳደር በፌደራል መንግስቱ ስር ለማስገባት እንቅስቃሴ ተጀመረ:: የኢሳት የሞያሌ ምንጮች እንደገለጡት ከወራት በፊት በሶማሊና በኦሮሚያ ብሄሮች መካከል የተነሳውን ግጭት ተከትሎ በከተማዋ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ መጠን የፌደራል…

የኢህአዴግ አባልነታቸውን አነፈልግም ብለው ከለቀቁ በሁዋላ ወደ መኢአደ የገቡ 21 የቀደሞ የ ኢህአዴግ አባላት ታሰሩ

የኢህአዴግ አባልነታቸውን አነፈልግም ብለው ከለቀቁ በሁዋላ ወደ መኢአደ የገቡ 21 የቀደሞ የ ኢህአዴግ አባላት ታሰሩ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 20 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት(መኢአድ) እንዳለው፤ ካለፈው ጥር 8 ቀን እስከ ጥር 15 ቀን ባሉት ሰባት ቀናት ውስጥ ብቻ፤ 38  የመኢአድ አባላት ታስረዋል። ከነዚህም መካከል 21ዱ፤ የኢህአዴግ አንድ ክንፍ ከሆነው ከደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ግንባር-ደኢህዴግ  አባልነት ራሳቸውን በማግለል፤ ወደ መኢአድ የገቡ ናቸው። እንደ መኢአድ ህዝብ…

በሀገረማርያም አካባቢ የሚኖሩ የአንድነት ፓርቲ አባላት ከምርጫ በፊት ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አትችሉም መባላቸው ገለጡ

በሀገረማርያም አካባቢ የሚኖሩ የአንድነት ፓርቲ አባላት ከምርጫ  በፊት ምንም አይነት እንቅስቃሴ ማድረግ አትችሉም መባላቸው ገለጡ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 20 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የአካባቢው የአንድነት ፓርቲ አመራር አባል ለኢሳት እንደገለጡት የደህንነት ሀይሎች ከምርጫ በፊት ምንም አይነት የፖለቲካ እንቅስቃሴ ማድረግ እንደማይቻል እንደነገሩዋቸው ገልጠዋል። የደህንነት ሀይሎችም በተደጋጋሚ ሊያስፈራሩዋቸው እንደሚሞክሩ ተወካዩ ገልጠዋል። በመደረክ አባላት ላይ የሚደርሰው ወከባ እየጨመረ መምጣቱን ለኢሳት የሚደርሱ መረጃዎች ያመለክታሉ።…

ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ከ ጥር 12 ቀን ጀምሮ ሶስተኛ አመታዊ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄዱን ገለጠ

ግንቦት 7 የፍትህ የነጻነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ ከ ጥር 12 ቀን ጀምሮ ሶስተኛ አመታዊ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ ማካሄዱን ገለጠ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 20 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የንቅናቄው የህዝብ ግንኙነት ክፍል ለኢሳት በላከው መግለጫ እንደገለጠው በጉባኤው ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ የክልል ተወካዮችን ጨምሮ የአውሮጳ፤ የአፍሪካ፤ የኦሲኒያ፤ የመካከለኛው ምስራቅ፤ የካናዳ፤ የሰሜን አሜሪካና የአውሮጳ ተወካዮች እየተሳተፉበት ነው። በዚህ ሶስተኛ ጉባኤ ላይ በዋንኛነት መነጋገሪያ አጀንዳ የሆነው ከወያኔ ጋር እየተካሄደ ያለው የጸረ ዘረኝነት ትግል ይበልጥ ተጠናክሮ…