Home » 2012 » January (Page 2)

ሰሞኑን የምግብና ሌሎች የምግብ ነክ እቃዎች ዋጋ ማሻቀቡን ዘጋቢዎቻችን ገለጡ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-በተለያዩ የአገሪቱ ክፍል የሚገኙ ኢትዮጵያውያን እንደገለጡት በጥር ወር ጤፍ በተለምዶ የሚቀንስ ቢሆንም፣ በዚህ አመት ግን ይህ አልሆነም። ሰሞኑን በምግብ እህል ላይ ከ50 ብር ያላነሰ ጭማሪ ታይቷል። የጤፍ ዋጋ  በአማራ ክልል የተለያዩ ከተማዎችም  ከ950 ጀምሮ በመሸጥ ላይ ሲሆን፣ በአዲስ አበባ ደግሞ ከ1 ሺ 100 ብር…

የምርጫ ቦርድ፤ የአዋጁን መመዘኛ አሟልተው በኢትዮጵያ እየተንቀሳቀሱ ያሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለት ብቻ ናቸው አለ

የምርጫ ቦርድ፤ የአዋጁን መመዘኛ አሟልተው በኢትዮጵያ እየተንቀሳቀሱ  ያሉ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለት ብቻ ናቸው አለ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ፤ የአዋጁን መመዘኛ አሟልተው በኢትዮጵያ እየተንቀሳቀሱ  ያሉ  የፖለቲካ ፓርቲዎች ሁለት ብቻ ናቸው። እነሱም ኢህአዴግና የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ ብቻ ናቸው” ሲል ሌሎቹን ፓርቲዎች አስጠነቀቀ። የኢህአዴግ ታማኝ ተቃዋሚዎችን ብቻ ያካተተ የውይይት የክርክር መድረክ መዘጋጀቱ፤ተቃውሞ አስነሳ። “በምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2000 ዓ.ም መሠረት የፖለቲካ ፓርቲዎችን…

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የሶስተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጠ

ግንቦት 7: የፍትህ፣ የነፃነትና የዲሞክራሲ ንቅናቄ የሶስተኛ ጠቅላላ ጉባኤውን በተሳካ ሁኔታ ማጠናቀቁን ገለጠ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ንቅናቄው ለኢሳት በላከው መግለጫ ፤ በኢትዮጵያ፣ እንዲሁም በውጭ አገራት ውስጥ በአፍሪቃ፣ በአውስትራሊያ፣ በሩቅና መካከለኛው ምሥራቅ፣ በአውሮፓ እና በሰሜን አሜሪካ የሚገኙ አባሎቹ  ከጥር 12 ቀን እስከ 19 ድረስ ባደረጉት ሶስተኛ ጠቅላላ ጉባኤ የንቅናቀያቸውን ሪፖርቶች አዳምጠው በጥንካሬዎችና ድክመቶች ላይ ግልጽና ጥልቅ ውይይት ማድረጋቸውን ገልጧል። ግንቦት 7…

ኒኮላስ ዲ ክርስቶፍ መለስ ዜናዊ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ የዓለምን የመገናኛ ብዙሀን ትኩረት የበለጠ ከመሳብ ውጭ ጸጥ ሊያሰኝ አይችልም አለ

ኒኮላስ ዲ ክርስቶፍ መለስ ዜናዊ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ የዓለምን የመገናኛ ብዙሀን ትኩረት የበለጠ ከመሳብ ውጭ ጸጥ ሊያሰኝ አይችልም አለ

Share widget is not set up. Go to Admin » Appearance » Widgets » and move Gabfire Widget: Share Items widget into Archive-Share Widget Zone

ጥር 21 ቀን 2004 ዓ/ም ኢሳት ዜና:-ታዋቂው የዘ ኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አምደኛ የሆነው ኒኮላስ ዲ ክርስቶፍ መለስ ዜናዊ በስዊድን፣ አሜሪካና ኢትዮጵያ ጋዜጠኞች ላይ በወሰደው የጭካኔ እርምጃ የአለምን የመገናኛ ብዙሀን ትኩረት የበለጠ ከመሳብ ውጭ ጸጥ ሊያሰኝ አይችልም ብሎአል። ኒኮላስ ዲ ክርስቶፍ እንደጻፈው አስቀያሚ በሆነው የኢትዮጵያ እስር ቤት ውስጥ ቅማል፣ ቁንጫና አይጥ…

INSIGHT- Dr Getachew Metaferia Part 2 of 2 January 2012